የሁቲ አማፅያንና የአልሸባብ ጥምረት ቀጣናዊ ሥጋትና በኢትዮጵያውያንና በአካባቢው አገሮች ስደተኞች ላይ የተደቀነው አደጋ
ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia የሁቲ አማፅያንና የአልሸባብ ጥምረት ቀጣናዊ ሥጋትና በኢትዮጵያውያንና በአካባቢው አገሮች ስደተኞች ላይ የተደቀነው አደጋ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በኢራን የሚደገፉት የሁቲ አማፅያንና የሶማሊያ የባህር ላይ ወንበዴዎች ከአልሸባብ ታጣቂዎች ጋር በመሆን፣ በአደን ባህረ ሰላጤና በቀይ ባህር አካባቢ የሚያደርጉት የተናበበ ጥቃት እየተጠናከረ መምጣቱን በርካታ መረጃዎች ያመላክታሉ፡፡ በእስልምና እምነት ውስጥ የሺዓ ተከታዮች እንደሆኑ የሚነገርላቸው ሁቲዎችና የሱኒ ተከታዮች የሆኑት የአልሸባብ አባላት ምንም እንኳን ጥልቅ ሃይማኖታዊና የርዕዮተ ዓ
ሁሉንም ይመልከቱ — ethiopianreporter.com →ከአገሪቱ ቀዳሚ የዜና ክፍሎች የተሰበሰበ። እያንዳንዱ ዜና ወደ ዋናው ምንጭ ያገናኛል።







